ሰላም ቤተሰብ ከባለቤቴ ጋር 7 አመት በትዳር ኑረናል 2 ልጆችም አፍርተናል ነገር ግን ለረጅም ጊዜ ግራ የሚያጋባኝና ያልተመለሰልኝ ጥያቄ አለኝ ባለቤቴ ጥፋት አጥፍታ ምንም ይቅርታ መጠየቅ አትፈልግም ይሄን ያህል ጊዜ ስንኖር ባጠፋም ባላጠፋም ይቅርታ ጠይቄ ነገር ለማቀዝቀዝ የምሞክረው እኔ ብቻ ነኝ ለኔ ስሜትም ግድ የላትም የቱንም ያህል በምንም መልኩ ብጎዳ ያበሳጫታል እንጅ በፍፁም ለመረዳትና ለመርዳት ጥረት አታደርግምም ብናደድ ባኮርፍ ብበሳጭ ምንም አይመስላት ከተናደደች ታምሜ እንኳን መሬት ላይ ብዘረር ቅሽሽ አይላትም እንደማትወደኝ ስጠይቃት ጭራሽ እንደዛ ካልክማ ብላ ሌላ እሰጣገባ ውስጥ ትገባለች እንጅ ፍቅሯን ለመግለፅ አትሞክርም እጅግ በጣም እወዳታለሁ ካልተመቸሁሽ እንለያይ እኔ ልጎዳ በምትፈልጊውና በመረጥሽው የህይወት መስመር ተጓዥ ስላት ደግሞ መልስ የለም ጨነቀኝ ምከሩኝ እስኪ please
May 01, 2025Maybe cause of this question of you!!!!!!!
May 01, 2025