WhiteViper9337.5
#technology#education
ሰላም እንዴት ናችሁ ! አዲስ አበባ ውስጥ የምታውቁት Digital library ማለትም በክፍያም ቢሆን ለ software እና ለ video editing ስራ የሚሆን የራሳቸው የሆነ ጥሩ Performance PC ያላቸው Digital library ወይም Work space ካለ ጠቁሙኝ Please ! Thank you !
Sep 16, 20260 engagements