ሰላም ሙሉጌታ እባላለሁ ታሪኩን በአጪሩ ልንገራቺሁ የክፍለ ሀገር ልጅ ነኝ እና ጊቢ ገባሁ ጊቢ 4ተኛ ዓመት እያለሁ ሃይማኖት ቀየርኩ ከ ኦርቶዶክስ ወደ ጴንጤ እና ሁሉም ቤተሰብ ጋ ተጣላሁ በዛ ምክንያት ግን 1 ጎደኛ ነበረኝ ጊቢም ቤተሰብ ብርር መላክ አቁመዉ ነበረ ለሱ የሚላከውን አየተጠቀምን ተመረቅን ጌታ ይመስገን አዲስ መጥቼ ወዲያው ሥራ አገኘሁ እሱም ቱርክ scholarship አግኝቶ ሒደ ከሄደ በሆላ 2 ወር ምናምን እናወራ ነበረ ከዛ ቴሌግራም whatsapp ምናምን ማገኘት አልቻልኩም ከዛ ድርጅቱ ሰራተኛ ቀነሰ እኔም ተቀነስኩ ግን የሁለት ወር ደመወዝ ሰጠዉኝ ስለነበር ሥራ አገኛለሁ ብዬ ነበር ግን ሳላገኝ 2 ወሩ አለቀ አሁን የቤት ክራይ እራሱ ካለፈ 16 ቀን አለፈ እና ግራ ሲገባኝ ቤተሰብ ጋ ደዉዬ ብርር ላኩልኝ አልኩኝ ከዛ ጴንጤ የሆንከው ለብርር ብለህ አይደለ ምናምን ብለዉ ጪራሽ ሰደቡኝ ከዛ ደግሞ አማራቺ ሳጣ በቃ ከሱ ልመጣ የትራንስፖርት ላኩልኝ አልኮቸዉ ከዛ እናት ቀባሪ ልታሳጣኝ ወዳጆቸ ጋ ልታቆራርጠኝ ነዉ ምናምን አለቺ ከዛ ከዚህ መምጣት ከፈልክ ወዲያ ተጠምቀህ ኦርቶዶክስ ትሆናለህ ምናምን አለቺኝ እኔ መቀየር አልፈልግም እና ምን አንደማደግ ግራ ገባኝ አስኪ አማክሩኝ ግራ ገብቶኝ ምን አንደማደርግ
Sep 16, 2026Fetari limeleseh nw bruh ahun yetu tekekelegna endehone ey yekedahewn kerstosn yekrta teykeh neseha gebteh temeles bro even ahun kelbeh tsely dngl maryamn amaljign beleh tsely ena sra kalagegneh ene eketalehu
Sep 16, 2026