CopperLobster97-4.5
#other
ሰዎች ፍቅረኛ ግን ከየት ነው ምታገኙት ?የምር ግራ ስለገባኝ ነው የተወለድኩት ድሬ ቢሆንም ከ5 አመቴ ጀምሮ አዲስ አበባ ነኝ።አሁን 24 አመቴ ነው ከ4 ወር በኋላ 25 እሆናለሁ ግን አሰስካሁን ፍቅረኛ ምናምን ወፍ ሰፈር ላይ ያሉ ታናናሾች ራሱ ለፍቅረኛቸው ደውለው እያዘሩ ሳይ በልጅነቴ የሆነ ክትባት እንዳመለጠኝ አስባለሁ አላውቅም እርግጥ ክላስ ከጨረስኩ በኋላ ፍቅረኛ እፈልጋለሁ ምናምን እላለሁ ግን በቃ ያስፈልገኛል ባይ ነኝ ደሞኮ የፍቅር ነክ ቻናል አለኝ telegram ላይ 2000. Subscriber ያለው እስቲ ምከሩኝ ምን ትሉኛላችሁ
Sep 16, 20268 engagements