Anonymous
#personal
እስኪ እንደኔ የሆናቹ ካላቹ ንገሩኝ ወይስ እኔ ብቻ ነኝ?? አልጠጣም,አላጨስም,አልቅምም አላማዬን እስካሳካ ድረስ ሴት አጠገብ አልደረስም ብር አላጠፋም ግን ብሬ የት እንደሚሄድ አላውቅም እንደውም the most ቋጣሪ ሰው ነኝ ግን ጠብ ያለ ነገር የለም እንደኔ ያጋጠመው ሰው አለ???🤔🤔🤔
Sep 15, 20262 engagements
እስኪ እንደኔ የሆናቹ ካላቹ ንገሩኝ ወይስ እኔ ብቻ ነኝ?? አልጠጣም,አላጨስም,አልቅምም አላማዬን እስካሳካ ድረስ ሴት አጠገብ አልደረስም ብር አላጠፋም ግን ብሬ የት እንደሚሄድ አላውቅም እንደውም the most ቋጣሪ ሰው ነኝ ግን ጠብ ያለ ነገር የለም እንደኔ ያጋጠመው ሰው አለ???🤔🤔🤔
Sep 15, 2026gebi yeleshim malet nw man, u can't convince me otherwise lol
Sep 15, 2026Asrat awta
Sep 15, 2026