TealWeasel351.5
#personal#law
ሰላም ሟች አባቴን honor ለማድረግ ስሜን ማስቀየር እፈልግ ነበር። ነገር ግን የአያቴም ስም ላይ ስህተት አለ። ሁለቱንም በአንድ ጊዜ ማስተካከል ህጉ ይፈቅዳል? ከሆነም በምን አግባብ ወይም አካሄድ ምስክር ያስፈልጋል? ህጉ ምን ይላል።
Sep 15, 20263 engagements
ሰላም ሟች አባቴን honor ለማድረግ ስሜን ማስቀየር እፈልግ ነበር። ነገር ግን የአያቴም ስም ላይ ስህተት አለ። ሁለቱንም በአንድ ጊዜ ማስተካከል ህጉ ይፈቅዳል? ከሆነም በምን አግባብ ወይም አካሄድ ምስክር ያስፈልጋል? ህጉ ምን ይላል።
Sep 15, 2026I think death certificate ged yelal yehuletum then demo ferdebet hedeh nw yemetasqeyerew yehenen info bicha nw yemawqew ene
Sep 15, 2026Thank you
Sep 15, 2026Please beki mels kagegnesh or kagegneh lenem asawkegn i have the same case@mawti3
Sep 15, 2026