KeenBison391.5
#education
Guys diresulign urgent ግቢ ተማሪ ነበርኩ እና CS መማር ፈልጌ ነጥቤ አልበቃኝም ነበር አ/አ ደሞ የግል ዩኒቨርስቲዎችና ኮሌጆች በwekend አናስተምርም አሉኝ እየሰራው ለመማር አስቤ፤አንዳንድ ሰዎች ደሞ CS wekend class የለውም regular እንጂ አሉኝ ግቢ ደሞ መሄድ አልፈልግም 😫 ፤ ምታውቁበት CS IT or IS በwekend የሚያስተምሩበት ካለ 🙏please ጠቁሙኝ 2 ቀን ብቻ ነው የቀረኝ ወደ ግቢ ለመሄድ
Sep 15, 20265 engagements