Geremegn532
#personal
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እኔ ምለው ምሳ ጥሩ ነገር ሳትበሉ ራቅ ያለ ቦታ ሄዳችሁ ስትመለሱ ዝናብ ይዟችሁ፣ታክሲ አታችሁ በርዷቹ እርቧችሁ ቤት ስትገቡ መብራት ካልኖረ ምን ይሰማቹሀል
Apr 30, 202516 engagements
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እኔ ምለው ምሳ ጥሩ ነገር ሳትበሉ ራቅ ያለ ቦታ ሄዳችሁ ስትመለሱ ዝናብ ይዟችሁ፣ታክሲ አታችሁ በርዷቹ እርቧችሁ ቤት ስትገቡ መብራት ካልኖረ ምን ይሰማቹሀል
Apr 30, 2025ሀጥያት ሰርትህ ፈጣሪ ወደ እኔ ልኮህ ነው። ምድር መሰለች እንጂ ሲኦል ውስጥ ነህ ብሮ😂
Apr 30, 2025ቤት ስትገቡ መብራት ካልኖረ❌ ምግብ ካልኖረ😭😭😭✅ እንደዛ ዝለህ አብስሎ መብላትን አስበው
Apr 30, 2025Ene sake new emimetagn bzu seat,,,life
Apr 30, 2025Same here fr 😁
May 01, 2025አይዞን❤
Apr 30, 2025Kuch bye aleksalehu
May 01, 2025Betam ykefagnal and godana lay yalu ljoch mn yhonu yhon. Endet ykebdachew yhon bye asbalew.
May 01, 2025ረሃብ
Apr 30, 2025እንቅልፍ
Apr 30, 2025ዝም
May 01, 2025❗Excellent research paper and Consultancy Service. 50% Discount on full thesis 🌐 Telegram @Estuare
May 01, 2025Weyyy echohalehu ere kebad nw 😖
May 01, 2025ለጠላቴም አልመኘው😭
Apr 30, 2025ኡ በስመአብ😭
Apr 30, 2025