Gigity214
#business#personal
ሰላም guys ለ Dubai visit visa police clearance እንዴት ነው ማወጣው? ግዴታ Agency ጋር መሄድ አለብኝ? ምኖረው አዲስ አበባ ነው
Sep 14, 20262 engagements
ሰላም guys ለ Dubai visit visa police clearance እንዴት ነው ማወጣው? ግዴታ Agency ጋር መሄድ አለብኝ? ምኖረው አዲስ አበባ ነው
Sep 14, 2026እንደ አጋጣሚ ዛሬ የሆነ ሠውም እንደዚህ ፈልጎ ወረዳ ላይ የሚገኘው ስራና ክህሎት ቢሮ ሄዶ አሻራ ሰጥቶ ነበር ሌላው መረጃ ባስመዘገብከው ስልክ online ይልኩልሀል ነው ያሉት ፓስፖርትህን ይዘህ ሂድና አናግራቸው
Sep 14, 2026የት ልሂድ?? Ilmis ላይ ተመዝግቤ አሻራ ከሰጠው 2 ዓመት ያልፈኛል
Sep 14, 2026