Anonymous
#education#business
ሰላም ቤተሰብ ዛሬ አንድ ጉዳይ ላማክራችሁ ነበር ጉዳዩ ምን መሰላችሁ እኔ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ እና የምማረው ኮርስ እንዳለ ሆኖ ግን በግል የምማረው ስወጣ በራሴ ልሰራው የምችለው ፊልድ እንድትጠቁሙኝ ነበር ማለት ተመርቄበት እራሴ ኢንቨስት አድርጌ ልሰራው የምችለው አይነት ፊልድ
Sep 14, 20268 engagements
ሰላም ቤተሰብ ዛሬ አንድ ጉዳይ ላማክራችሁ ነበር ጉዳዩ ምን መሰላችሁ እኔ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ እና የምማረው ኮርስ እንዳለ ሆኖ ግን በግል የምማረው ስወጣ በራሴ ልሰራው የምችለው ፊልድ እንድትጠቁሙኝ ነበር ማለት ተመርቄበት እራሴ ኢንቨስት አድርጌ ልሰራው የምችለው አይነት ፊልድ
Sep 14, 2026Dairy farm
Sep 14, 2026