BlackZebra1114.5
#personal
ሰላም እንዴት ናችሁ በቅንነት መልሱልኝ ከስራ ቦታ ሰዎች አስቀይመውኝ ከስራ ወጣሁ እና እኔ የወጣሁ ቀን እና በሁለተኛው ቀን ከስራ ቦታ ፊት ለፊት ሁለት ሰው ሞተ በመኪና አደጋ ከዛን ቀን በፊትም ሆነ በኋላ እንደዛ አይነት ነገር አጋጥሞ አያውቅም አጋጣሚ ነው ወይስ ምንድን ነው ሰዎች ከእኔ ጋር አያያዙት አስረዱኝ አመሰግናለሁ
Sep 14, 20269 engagements