Anonymous
#relationships
መስከረም 3, 2013 ተዋዉቀን ህዳር 9, 2016 የተጣላነው ልጂት አሁን ብሄድባት ትታረቀኛለች?
Sep 12, 20262 engagements
መስከረም 3, 2013 ተዋዉቀን ህዳር 9, 2016 የተጣላነው ልጂት አሁን ብሄድባት ትታረቀኛለች?
Sep 12, 2026Go man , you wait this moment for 3 years
Sep 14, 2026አንተስ ደንቆር ያልክ ነገር ነህ ሌላ ሴት መጀንጀን አቅቶህ ነው?ስንት ሴት በሞላበት ተመልሰህ ወደሁአላ እረ አይደረግም ሲጀመር እሷም እሺ አትልህም ካለችህም የሆነ ነገር ፈልጋ ነው የሚሆነው ያው አልሰማ ካልክ ደሞ ሞክረው እና እየው
Sep 17, 2026