Urgent ምክራችሁ ያስፈልገኛል በሂወታችሁ ሁለቱንም የማትመርጡት ምርጫ ገጥሟችሁ አያቅም ሁለቱንም አትመርጡትም እንደት አለፋችሁት የትኛውን መርጣችሁ ሰው ወዶ አይደለም መጥፎ ውሳኔ ሚወስነው በሂወቱ ተስፋ የሚቆርጠው የሆነ ስልችትችት ያለ ኑሮ ነው የሆነብኝ የሆነ ነገር በሉኝ
Apr 30, 2025Scientific Method [ Use the Coin Flip ] When faced with two choices, simply toss a coin. It works not because it settles the question for you, but because in that brief moment when the coin is in the air, you suddenly know what you are hoping for.
Apr 30, 2025