#politics ቆይ ግን ብዙ ህዝብ አልጀዘበም ነው ምትሉኝ? አስቡት ኢትዮጵያ exist ማረግ ከጀመረች ጀምሮ ህዝቡ መሪውን ሲቃወም,አልገዛም ብሎ ጦርነት ሲያስነሳ ነው የኖረው።ጥሩ ወይ መጥፎ ነበሩ እያልኩ አደለም፤ረክቶ ግን አያቅም። ሲወርድ ነው መልአክ የሚሆነው።ቅርብ ጊዜም ሆይ ሆይ ብለን አውጥተን መልሰን ለማውረድ ደም ስንፋሰስ ከረምን ታድያ Basic pattern Recognition ሊኖረን አይገባም?አሁንም ኡኡ ስንል? ቆይ እሺ እንዲ አጥብቆ እንዲሞት ሚመኝ ህዝብ ያዘጋጃቹልን ምርጥ መሪ አለ ነው? እርግጠኛ ትመስላለቹ።"ኑሮ ውድነት" ኑሮ ተወደደ ብሎ ህዝብ መጮህ የጀመረው ዛሬ ነው?እንጀራ 1 ብር ሲሆን ጀምሮ ነው። አሁን ብሩ ጨመረ ነጋዴ ከሆንክ አንተም እቃህ ላይ ትጨምራለህ,ሹፌር ከሆንክ እንደዛ,ሰራተኛም ከሆንክ ደሞዝ እንደዛው ጨምሯል አንካካድም ያውም የህዝብ ቀጥርም አብሮ እንዲ ጨምሮ። ምን ለየው ከበፊቱ? "ጦርነት,ሞት በዛ" ማንገዛው እኛ ምንጮኸው እኛ። እኔ ደጋፊ ምናምን ሆኜ አደለም።አብይ ከነመፈጠሬም አያቀኝም። ከቤተሰቤም personal ሚመስል ፀብ ያላቸው ሞልተዋል። ግን የገባኝ በጣጣጣጣጣጣጣም ጭፍን ነን። ይሄን እንኳ አይቶ አብዛኛው እንደ color blind ወይ 100% ልክ ወይ 100% ስህተት አርጎ ሚወስድ እንጂ ማይገመግም ነው ሞልቶ ያለው ተቃጠልኩ እኔ እውነት..
አብይ አህመድ ታሟል ሊሞት ነው የተባለው ነገር ምን ደረሰ ?ተመለሰ እንዳትሉኝ በናታችሁ