ሰላም የሆነች እንስት አለች crushዬ ናት እና አንቀራረብም እኔም ፍቅሬን ገልፄላት አላውቅም በስውር ነው "የኔ ብትሆን ደስተኛ ነኝ" እና ሴቲቱ ባገኝችው አጋጣሚ ሁሉ manipulate ልታደርገኝ ትሞክራለች ዛሬ ትዘጋኛለች ከዛ ከሆነ ቀን ቧሀላ ምክንያት ታወራኛለች እኔ ግራ ገባኝ ምን እየተፈጠረ ነው ዛሬ ትዘጋኛለች ቀጣይ ቀን ታወራኛለች ዛሬ ሰላማዊ ናት ብዬ የእግዜር ሰላምታ ባቀብላት ፊት ትነሳኛለች ይመናችሽ ብዬ ደሞ ዝም ስላት አይሆኔ ነገር ፈልጋ ታወራኛለች ትቃለዳለች ምናምን እና ይሄ ነገር እንዴት ነው ሚስተካከለው? መፍትሔ አቀብሉኝ እስኪ🙏
Sep 12, 2026እኔም ሴት ነኝ እመነኝ ዝጋት አትጠቅምህም ባህሪዋ ካስተካከለች ማዉራት ጀምር
Sep 12, 2026