Selam AAE ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ? እኔ ለ9 ዓመት በችግር ውስጥ ያሳለፍሁ ከአሁን በፊት በዚህ bot ላይ እራሴን ለማጥፋት ወስኜ ጥያቄ ጠይቄ ቋራ በርሚል ጊዮርጊስ ፀበል እንድጠመቅ ሰዎች ጋብዘውኝ ሄጄ እግዚአብሔር ይመስገን ድኛለሁ። አሁን ለጊዜው የተዘጋ ቢሆንም በተለያየ ችግር ውስጥ ያላችሁ ሰዎች ሌላ ሃይማኖት ተከታይ ብትሆኑም እንኳን ሄዳችሁ እንደኔ ተፈወሱ እላለሁ።
Apr 29, 2025It is not permanent💯💯
Apr 30, 2025