28 ዓመቴ ነው። በሃይማኖት ኦርቶዶክስ ነኝ። እስካሁን መጠጥ፣ሲጋራ፣ጫት (ሱስ) የተባለ ነገር በሙሉ ነክቼ አላውቀም። ብዙ ጓደኞቼንም በግልፅ እየነገርኳቸው ከሱስ አውጥቻቸዋለው። ግን የሚገርማችሁ ነገር ይሄንን ነገር በማድረጌ በሌሎች ሰዎች እንደ ፋራ/ምንም እንደማያውቅ፣እንዳልነቃ ነው የምታየው። አሁን እኔ የምላችሁ የምር ግን ከሱስ አለም ነፃ መሆኔ፣ሰዎችን ከሱስ ነፃ ማውጣቴ ስህተት ነበር እንዴ❓ ከእነዚህ ሰዎችስ ርቄ ልኑር ወይስ ንቀታቸውን ችዬ አብሬ ልኑር❓ መልሳችሁን በቅንነት መልሱልኝ🙏🙏
Sep 11, 2026ፋራነት እንዳልሆነኮ አንተም ታውቀዋለህ ግን ልትጠይቀን ስትመጣ ፋራ ሆንክ
Sep 12, 2026