ብሶቴን ትዝብቴን ልንገራቹ ሁላቹም ሚያገባቹ ሰዎች ሀሳባቹን ፈልገለው.... እውነት እናውራ ከተባለ ጥንታዊቷ ታሪካዊቷ በዘመን፡በግዜ፡በመንግስት መለዋወጥ የማትለወጠው የራሷ ዶግማና ቀኖና ያላት የራሷ ጥበባቶች ሚስጥራቶች ያላት የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አሁን አለች ?? ???ስንት ፈተናዎችን ስንት ጠላቶችን ያለፍች እንደው አበርትተዋት ያለፈች ያቺ ቤተክርስትያን አሁን በኛ ዘመን በኛ ትውልድ አለች??? የለችም ፤ያን እንደሰጡን አርገን ማስቀጠል አቃተን፤ ይባስ አፈራረስነው አባላሸነው ባታራኳም በዘመኗ ሆኖ የማያቀው፤ ... ቤተክርስትያንን ማዳን ባትችሉ እራሱ አጥፊዋ አትሁኑ ...እባካቹ ተው ለመጣው ለሄደው ሆ አትበሉ ወረተኛ አትሁኑ ግለሰብ አትከተሉ!። የ social media ኦርቶዶክስ አትሁኑ ማንም እየመጣ እንዲ ሆነ እንዲ ተፈጠረ ሲል አትደንግጡ አትረብሹ ፤ ፤ኢኦተቤ እየመሩት ያሉት ማን እንደሆነ ይታወቃል ማንም ተራ ሰው እንዴት ይመራዋል ቆይ ለምን እሱን ለማስተካከል አትነሱም እኛ ነን የተሰጠንን በስነ ስረአት እንደተሰጠን አርገን ጠብቀን ለመጪው ትውልድ ምናስተላልፈው። እንደዚህ ከቀጠልን ግን እንጃ ለዛ ለሚመጣው ትውልድ ምን እንደምናስረክብ አንዳንዴማ ካለ እኔ አዋቂ የለም እኔ ካልመራው ምትሉ እረፉ ዋጋ እንዳትከፍሉ ከብዙ ጥቂቱ ይህ ነው
Apr 29, 2025TBH ሁሉም ጥቅም ፈላጊ ሁኗል ኢቭን ጳጳሳቱ ድረስ ገንዘብ ጥማት እስከጥግ ነው። do u think ያ ጳጳስ ቤዛ አደለችም ያለው ተገልጦለት? እንደዛ ብሎ ሚያስብ ሸውራራ ምስኪን ነው። its clear በጣም የተሀድሶ ጫና እንዳለ። በጣም ሚያስገርመው ተከታዩም ቅርብ የሆኑ የተማሩ እንደመጠየክ ይጠራጠራል። ማንም ይሄን ሚያነብ ኦርቶዶክሳዊ ወደ ቤ/ክ ይመለስ በቃ። ይብቃን እስኪ ዝሙቱ ዱርዬነቱ እርድናው አየነው እኮ ከፈጣሪ መራቅ አዋጥቶኛል ሚል አንድ አንድ ኦርቶዶክስ የለም። ሁላችንም ቢያንስ ቃሉን በጉባኤ እንስማ፣ እን አክሊል ፈለገን እናዳምጥ ከምንም በላይ ቃሉን እንኑረው ከተኖረ እንደ ኦርቶዶክስ የሚያምር እምነት የለም። ከዚህ በታች ጴንጤ ሙስሊም ምናምን ባትርመሰመሱ እላለው፣ ምክንያቱም በማያገባቹ መግባት ስለሌለባቹ🙂
Apr 29, 2025