ghu0
#personal
ሰላም... ሀገርኛ ጫማ እንዴት ነዉ ቆዳ ምቾቱ ምናምን አሪፍ ነዉ? የገዛቹ ሃሳባቹ ንገሩኝ አመሰግናለሁ
Apr 29, 20258 engagements
ሰላም... ሀገርኛ ጫማ እንዴት ነዉ ቆዳ ምቾቱ ምናምን አሪፍ ነዉ? የገዛቹ ሃሳባቹ ንገሩኝ አመሰግናለሁ
Apr 29, 2025ኪስ ላይ ምቾቱ የሌለ ነው።😜
Apr 29, 2025I buy for my hubby ina comfy new yilal
Apr 29, 2025አሪፍ ነው ጅራፍ ጨምርበት ምርጥ ነው
Apr 29, 2025Thrifted gems to match your saved posts. Wear your inspo! https://t.me/inspo_thrift_store
May 01, 2025@Join_ethio11 Inbox me
Apr 30, 20252 gezchalew huletum betam arif nw eskahun...mchot 8.5/10
Apr 30, 2025