So when efoy was asked who was the sustainor of the universe when jesus died , he said osnt there the father and the holyspirit So my question so there was a point where The son didn't exist or the efoy guy doesn't know shit , I always thought The son is alive and only the flesh died which makes me think God didn't die for our sins since the flesh is not good its the human nature of The son
Apr 29, 2025Effoy's Point was ይኼ Argument ለTrinitarian view አይሰራም ነው[for the sake of argument] እነሱ አምላክን በአካል አንድም ስለሚያደርጉት ነው ይህን ሚያነሱት ሶ for the sake of argument even if there was a point the son didnt exist [may he forgive me] the question of who was sustaining the universe doesnt make any sense so for the sake of argument መሆኑን ተረዳ [ለምሳሌ ይህንኑ ጥያቄ ሳም ሻሙን ተጠይቆ የመለሰበት አለ youtube lay እየው ወይም ጠይቀኝና ልክልሃለሁኝ] እናም አዎ አምላክ የሞተው በተዋሐደው የራሱ ባደረገው በሥጋ ነው ይህም ማለት የነፍስ እና የሥጋ መለያየት እንጂ ከህልውና መጥፋት አይደለም ለኛ ራሱ ብታስበው ሥጋ እንጂ ለጊዜው ሕልውና ማይኖረው በነፍስ አንጠፋም ... ለአምላክ ደግሞ ከሥጋውም ከነፍሱም ጋር መለኮት ስለተዋሐደ ይኼ አይሰራም ለዛም ነውኮ እሁድ ሥጋውን እና ነፍሱን አዋሕዶ የተነሳው
Apr 29, 2025