VividWolf7059.5
#education
ስሙ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለet sponsored ስልጠና በሰው ያስገባል የሚባለው እውነት ነው የእውነቱን ንገሩኝ ለምሳሌ እኔ ከ6ቴ በላይ ሞክሬ አልተሳካልኝም እና የእውነት በሰው መግባት ይቻላል? ሰው ልፈልግ ነው 😁
Sep 10, 20262 engagements
ስሙ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለet sponsored ስልጠና በሰው ያስገባል የሚባለው እውነት ነው የእውነቱን ንገሩኝ ለምሳሌ እኔ ከ6ቴ በላይ ሞክሬ አልተሳካልኝም እና የእውነት በሰው መግባት ይቻላል? ሰው ልፈልግ ነው 😁
Sep 10, 2026"ሰባት ሰባት ጊዜ ብሞክር በ 8ኛ እነሳለሁ ከዜሮ መጀመርን ኢድጌበታለሁ " አብዱ ኪያር😁 ሁለት ይቀራል
Sep 10, 2026Double hatrick serubsh😂 ayzon bro. Gn mifelgutn neger kamualah zemed is obviously an advantage man lenem teyklgn😂
Sep 10, 2026