#other
ግራ የገባኝ ነገር ለቅሶ ባለበት ቤት ለምንድነው TV ማይከፈተው የመጀመሪያ የለቅሶ 3 4 ቀናት ሀዘን ላይ ስለነበርን አሺ አይከፈት ተባለ ግን ሳምንቱንና 15 ቀን እስከ ወር ድረስ ማይከፈት ቦታ እኮ ምንሼ😡 ሰው አዝኖ ወይም ተክዞ ከጨረሰ Tv ለምን አይከፈትም ግን በስልኩ ላይ Tiktok እና ከtv በላይ ያታያል ተገቢ ነው ወይ ይሄ ማይረባ የሀበሻ ህግ ኤጭ ምርር ብሎኛል😥
Apr 28, 20259 engagements