Annoniymous191.5
#education
እባካችሁ ሰዎች በናታቹ ወደ ፖለቲካ አትውሰዱብኝ እና በፈጠራቹ ኦሮሚኛ ቋንቋ አለማምዱኝ በጣም ማወቅ ፈልጋለው አለ አይደል ስለ ኦሮሞ culture,history ምናምን ማወቅ እፈልጋለሁ ለዛ ደግሞ ቋንቋውን ብለምድ ደስ ይለኛል እባካችሁን 🙏🙏🙏🙏
Apr 28, 20253 engagements
እባካችሁ ሰዎች በናታቹ ወደ ፖለቲካ አትውሰዱብኝ እና በፈጠራቹ ኦሮሚኛ ቋንቋ አለማምዱኝ በጣም ማወቅ ፈልጋለው አለ አይደል ስለ ኦሮሞ culture,history ምናምን ማወቅ እፈልጋለሁ ለዛ ደግሞ ቋንቋውን ብለምድ ደስ ይለኛል እባካችሁን 🙏🙏🙏🙏
Apr 28, 2025Ezih kemtmeta ye language center bthed yeteshale new
Apr 29, 2025Be kfya yemiyastemr sew awkalehu online.
Apr 29, 2025Contact me
Apr 29, 2025