#other
አዲስ አበባ ለመኖር አስብያለው እና የቤት ኪራይ እስከ ስንት ይሆናል ደና የምትሉበት ቦታ ንገሩኝ
Apr 28, 20256 engagements
አዲስ አበባ ለመኖር አስብያለው እና የቤት ኪራይ እስከ ስንት ይሆናል ደና የምትሉበት ቦታ ንገሩኝ
Apr 28, 2025Yekrebe abate egam meheja aten nw 😂😂
Apr 28, 202515-20k condominium መገናኛ, ገርጅ and 10-15 ጥሩ ግቢ ቤት 10-5k አዲስ አበባ አካባቢ ያሉ Condominium less 5k out of addis የጨረቃ ቤቶች እና አዲስ አበባ ውስጥ ጠባብ እና ጥሩ ያልሆነ ግቢ ግን ባትመጣ ይመከራል
Apr 29, 2025Interesting fact, but የጨረቃ ቤቶች is diabolical 😂
Apr 29, 202510k
Apr 28, 2025ሀያ ሺ
Apr 28, 20255k around shola, 2-3k surrounding Addis Ababa
Apr 29, 2025