WhyThis467
#law
ፓስፖርት ላወጣ ፈልጌ ነበር እና እንደበፊቱ ቀጠሮ ተሰጥቶኝ ኢሚግሬሽን ሄጄ ኢንተርቪው አደርጋለሁ? ወይስ እሱ ቀርቶ ሙሉ በሙሉ ኦንላይን ሆኗል ምዝገባው?
Sep 09, 20263 engagements
ፓስፖርት ላወጣ ፈልጌ ነበር እና እንደበፊቱ ቀጠሮ ተሰጥቶኝ ኢሚግሬሽን ሄጄ ኢንተርቪው አደርጋለሁ? ወይስ እሱ ቀርቶ ሙሉ በሙሉ ኦንላይን ሆኗል ምዝገባው?
Sep 09, 2026ምዝገባው በonline ነው ነገር ግን ኢንተርቪው አልቀረም ግን normal ነው ያን ያህል ከባድ ጥያቄ አይጠይቁም እና ደሞ ቤተሰቦችሽም አንቺም አዲስ አበባ ነው የተወለድነው ማለት አለብሽ ግዴታ ነው አለበዚያ አዛ ነው ሚያረጉት ብቻ አለመፍራት ነው።
Sep 09, 2026