Advice of the day if you really love someone (not r/ship) ቤተሰብ አባል ወይንም ጓደኛ ከልባቹ ምትሳሱለት እና ምታስቡለት ከሆነ በጣም እንክብካቤ አታብዙበት። specially ታናሽ siblings ያላቹ ሰዎች ለትታናሾቻቹ መንገድ ብቻ አሳዩ። እናንተ በአፋቹ እንደምትሳሱላቸው እና የፈለጉትን ነገር እንደምታረጉ ከነገራቹቸቸው ማትዛለቁት comfortzone ዉስጥ እየከተታቿቸው ነው። ለመለወጥ ቢያስቡ ራሱአይ እህቴ,ወንድሜ, እናቴ,አባቴ አለ ብለው አንዴ አእምሮአቸው ስለሚያስብ ይሰንፋሉ። ስለዚህ መንገድ ብቻ አሳዩዋቸው። በቃላትም አትጎሻሽሟቸው።ካልሆነ እናንተ የራሳቹ ህይወት መመስረት አትችሉም። አያርገውና ከተለያቹዋቸው ደሞ already like God እያዩዋቹ ስለነበር ተስፋ ቆርጠው ወደ suicide and addiction ነው ሚያመሩት። ይህን ከተረዳቹ እናት እና አባት ለምን መተቃቀፍ ፍቅርን በግልፅ መንገር እና ቁጣ እንደሚያበዙ ለመረዳት ደቂቃም አይፈጅባቹም። prove me wrong ከተሳሳትኩ
Sep 08, 2026Endena It’s okay to give people love, affection, and support and to show them how much you care. But loving someone doesn’t mean taking responsibility for their life. You can guide them, help them, and be there for them, but they still need to make their own decisions, face their own struggles, and learn from their own mistakes. Sometimes, loving someone means trusting them enough to let them handle their own responsibilities. You can walk beside them without carrying them
Sep 10, 2026