#personal#family
ሰላም ሰዎች ዛሬ በአንድ ትንሽዬ ነገር እንድትተባበሱኝ ፈልጌ ነበር። ከ 2 ሳምንት በኋላ የአባቴ ሙት አመት ነው እና የመጥሪያ ወረቀት ማሠራቴ አይቀርም። እና ከጀርባ ሚገቡ ጥቅሶችን እና ዘንባባ ወይንም መስቀል ሰርቶ በ softcopy መልኩ ማሳየት ምትችሉ ከሆነ ብትተባበሩኝ በጣም ደስተኛ ነኝ። ኮፒ ቤት ለዚህ ወጪ ይጠይቃሉ እናም ብዙ design የላቸውም። ምትችሉ ካላቹ አሳውቁኝ🙏
Sep 08, 20263 engagements