ሰላም የሆነ ነገር አንድታማክሩኝ ነበር የዛሬ 6ወር 45ኪ.ግ ነበርኩ አሁን ግን ምን እንደሆነ ባላቅም 77 ሆንኩ እቤቴ ስፖርት ስሰራ ጭራሽ ከፍ አለ ዳይት ጀመርኩ እሱም አልሆነም ሰው ሁሉ አርግዛ ነው እያለ ያወራል በዛ ላይ የhigh school ተማሪ ነኝ እንኩአን እንደዚ ሆናችሁ ተማሪ ማይለው የለም እና መፍትሄ ፈልጉልኝ🙏 እባካችሁ ትምህርት ቤት ሁላ መሄድ አስጠልቶኛል ሁሉም ስለኔ ነው ሚያወራው
Apr 28, 2025እንደዚህ ምትወፍሩ ሰዎች ግን ታድላችሁ😭 ሕይወት ሆዬ ከሚፈልገው እየቀነሰች ማይፈልገው ላይ ትከምራለች😭 ለማንኛውም አመጋገብሽ ላይ ትኩረት አርጊ ቤት ንገሪያቸውና ቅርብ ያለ gym ቤት ሄደሽ እዛ ያሉ ባለሙያዎችን አናግረሽ ውፍረት ለመቀነስ የሚረዳ ስፖርት ያሳዩሽ ወይም youtube ካየችኝ search አርጊ በተረፈ መጀመሪያ ላይ ያልኩትን ትኩረት አርጊ አመጋገብ ላይ ይሄ የታሸገ ምግብ ጣፋጭ ምግብ ምናምን አስወግጂ
Apr 28, 2025