Unapologetic309
#relationships
በቲክታከሩ ምግባር እና ጋብቻ በተደነቀ ተመልካች የሰርጉ ቪድዮ ስርከኮሜንቱ ፖስት ከተሰጠ አስተያየት የተወሰደ "አብሮን የሚጫወተው ልጅ ከኛ ጋር ሲራገጥ ሲራገጥ ይከርምና በመጨረሻ የሰርተ ፍኬት ለት ሰኔ 30 አንደኛ የሚወጣው ልጁ ያ....ትዝ አላችው እሱ ልጅ እሱ ነው" በቃ ክብርን ሳይጠበቅ አርጓት እና ኑሯት ሲያሳይህ ትደመማለህ። በርግጥ ማግባት እራሱ ክብር ነው ግን የሱ ከዛም ከፍ አለ በሀይማኖት ስርዐት ክብሩን ጠብቆ ቆርቦ ማግባት ምን ይባላል? Do we have the audacity even to judge?
Apr 28, 20258 engagements