Tenkir10
#other
የበዓል ለታ ወይም መስከረም አንድ (ለንጋት) ቤተክርስቲያን ማህሌት ይኖራል እና ምን ምን አለ ከቅዳሴ ጋር ?
Sep 08, 20264 engagements
የበዓል ለታ ወይም መስከረም አንድ (ለንጋት) ቤተክርስቲያን ማህሌት ይኖራል እና ምን ምን አለ ከቅዳሴ ጋር ?
Sep 08, 2026አዎ በሚገባ ግን አርብ ስለሆነ ማህሌት ሐሙስ ሌሊት ኪዳን አርብ ጠዋት ነው ቅዳሴ ደግሞ ከሰዓት
Sep 08, 2026ሀሙስ ለሊት ማለት ( ለአርብ አጥቢያ ማለት ነዋ ) ማህሌቱ ስንት ሰዐት ነው ሚጀምረው ከቤተክርስቲያን ቤተክርስቲያን ይለያያል ?
Sep 08, 2026Arb silehone bizu botawoch mahilet mikomu ke kidan behuwala ke 1-5 seat balew
Sep 08, 2026አልገባኝም ? ኪዳን ከተቆመ በኃላ ነው ማህሌት ሚጀምረው ?
Sep 08, 2026