There443.5
#other
👤┃Anonymous ሰላም እስኪ ሀሳባችሁን አካፍሉኝ አንድ የማውቀው ሰው አለ በቤተሰብ በኩል ነው የተግባባነው ምናምን እና በጣም ተግባባን በሩቁ አለ አይደል ሁሌ ባንደዋወልም ተግባባን ስራ አለው ምናምን እና የሆነ ግዜ ላይ በቤተሰብ በኩል ብር እያስጠየቀ ቤተሰብ እየፈራው መስጠት ጀመርኩኝ (በዚ መሀል ግልፅ ያላረካቸው ነገሮች አሉ ) ብሩ በጣም በዛበት አሁን ላይ ጀለስ ስደውል እናቴ ታማ ነወው ነው ነው , ስደውል ወንድሜ ሞተ ነው ግራ ገባኝ ውርስ ቤተሰብ ሞቶ ልካፈል ብሎ ነበር ሀገር ቤት የሄደው አሁን ግራ ገባኝ ብሩ ሲያስፈልገኝ ያለውን ቤት አቃለው በህግ አግባብ መጠየቅ ይቻላል ሰውየውስ እንዴት ነው እውነት ችግር ገጥሞት ይሆን ወይስ ውሸት መሆኑን እንዴት ማረጋገጥ እችላለው #Other #Opinions
Sep 07, 20260 engagements