Jl0
#other
የመልዕክተኛው ወይም የባላደራው(እነዚያ tiktok ላይ በመኪና እየዞሩ የተቸገረን ሰው የሚረዱ ሰዎች) ስልክ ቁጥር የምታውቁ ካላችሁ ተባበሩኝ በናታችሁ በጣም በጣም ቸግሮኝ ነው በinbox ስልካቸውን መስጠት ትችላላቹ ወይም username አስቀምጡልኝ እና በ inbox ላኩልኝ
Apr 28, 202511 engagements
የመልዕክተኛው ወይም የባላደራው(እነዚያ tiktok ላይ በመኪና እየዞሩ የተቸገረን ሰው የሚረዱ ሰዎች) ስልክ ቁጥር የምታውቁ ካላችሁ ተባበሩኝ በናታችሁ በጣም በጣም ቸግሮኝ ነው በinbox ስልካቸውን መስጠት ትችላላቹ ወይም username አስቀምጡልኝ እና በ inbox ላኩልኝ
Apr 28, 2025ይህን ያህል ቸግሮህ ከሆነ የጻፍክበትን ስልክ መሸጥ ትችላለህ። እነሱ smartphone ይዞ AAE ላይ ሲደብረው ቸገረኝ የሚልን ሰው consider አያደርጉም። Hope this changes your attitude 🙏
Apr 28, 2025I think they deliberately hide there identity. If it is small amount we can help you here.
Apr 28, 2025Okay please do it..help me bro i couldn't even afford mobile cards nowadays😭😢..I'm being despaired
Apr 28, 2025አዎ ካላቹ ፈልጉልን እኔና ጠያቂው ቸግሮን ነው😞
Apr 28, 2025