#religion
To whom it may concern. Just out of curiosity ዳግማዊ ትንሣኤ የሚባለው በዓል ምንድነው? ምንንስ አስመልክቶ ነው የሚከበረው?
Apr 27, 20257 engagements
To whom it may concern. Just out of curiosity ዳግማዊ ትንሣኤ የሚባለው በዓል ምንድነው? ምንንስ አስመልክቶ ነው የሚከበረው?
Apr 27, 2025Krstos Erasun yegeletebet(yasayebet) ken new.
Apr 28, 2025ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ከመቃብሩ ከተነሳ በኃላ ለደቀመዝሙሩ በስጋ ተገልጦ የታየበት ቀን ነው ዳግመ ትንሳኤ ወይም ዳግማ ተንሳይ። " ይህንንም ሲነጋገሩ ኢየሱስ በመካከላቸው ቆሞ፦ ሰላም ለእናንተ ይሁን አላቸው። ነገር ግን ደነገጡና ፈሩ። መንፈስም ያዩ መሰላቸው። አርሱም፦ ስለምን ትደነግጣላችሁ? ስለምንስ ሀሳብ በልባችሁ ይነሳል? እኔ ራሴ እንደሆንሁ እጆቼንና እግሮቼን እዩ። በእኔ እንደምታዩት መንፈስ ስጋና አጥንት የለውምና። እኔን ዳስሳችሁ እዩ። አላቸው። " / ሉቃስ 24 ፥ 36 - 39/
Apr 28, 2025Thanks for ur answer
Apr 28, 2025ጌታችን በመጀመርያ ከሞት ተነስቶ ለሀዋርያት ሲታይ ቶማስ አልነበረም ሃዋርያት ክርስቶስ ተነስቷል አይተነዋል ቢሉትም ካላየሁ አላምንም በማለቱ ድጋሚ ቶማስ ባለበት ክርስቶስ በዝግ ቤት ገብቶ አሳይቶታል ችንካሩንም ጎኑንም አይቶ ሀዋርያው ቶማስ ጌታዬ አምላኬ ብሎ ሰግዶለታል ይህንን ዳግም ትንሳኤ ብላ ቤተ ክርስቲያናችን ታስበዋለች።
Apr 28, 2025