በፊት አንዳንድ ሰዎች ከሰው ልጅ ይልቅ ውሻ ይሻላል ሲሉ እናደድ እና እቃወማቸው ነበር አሁን ግን በነሱ ሀሳብ እስማማለሁ ምን ሆነ መሰላቹ አብሮ አደጌ የኔ ነው ያልኩት ሰው ጉድ ነው የሰራኝ የእኔ ፋዘር ሌላ ቦታ ነው የሚኖረው እና በጣም አሪፍ ደሞዝ ይከፈለዋል እኔም ተማሪ ስለሆንኩ እና ስራ እስክጀምር financial እንዳይቸግረኝ ብር ይልክልኛል ለዛ ለአብሮ አደጌ ብዙ ነገር አድርጌለታለው ሲቸገር ሰጠዋለው እጋብዘዋለው ብቻ ብዙ ነገር አሳልፈናል ግን እኔ ያው አረኩለት ያመስግነኝ ከስሬ አይጥፋ አላልኩም ግን የሆነ ሰሞን እግዚአብሔር ይመስገን አጥቼ አልነበረም እና ያው lifen ለማስተካከል ብዬ ብር ማውጣት አቆምኩ ከዛ እሱም ስራ አገኘ አሪፍ ብር ይሰራል ከዛ ከእኔ መራቅ ስልክ አለመደወል ጀለሶች መቀየር ጀመረ የምር በጣም ነበር ያዘንኩት ገና ለገና ያጣው እና የተቸገርኩ ሲመስለው በጣም ሸሸኝ የምር የሰው ልጅ ግን ምን አይነት ፍጡር ነው በእውነት ምንም ያስቀየምኩት ነገር የለም ግን ለምን እስኪ የሆነ ነገር በሉኝ💔?
Sep 06, 2026Awo, andand sewoch endezih nachew. Beka, genzeb siyagegnu ewnetegna fitachew yimetal. Yefelege genzeb binor enkua, beka andand sewoch ye astesaseb diha nachew, mnm madreg aychalm fetari libona yistachew kemalet wichi. Wanaw mawek yalebih neger gn, yante tifat aydelem, bizu gize bezih situation wist sew erasun yiweksal, gn ewnetaw gn fitun yekeyerew sew chigir new.
Sep 07, 2026