ለምንድነው ፈጣሪ የልባችንን መሻት ሚከለክለን እንዳይሳካ ሚያደርገው የምር እኔ አሁን በመንፈሳዊ ሕይወቴ በጣም ደክሜያለሁ ለምን ፈጣሪ ከሁለት አመት በፊት ጀምሬ ስጠይቀው የነበረውን ነገር እስካሁን አላሳካልኝም ጭራሽ እኔ ሁሌ ቤተመቅደሱ ላይ ተደፍቼ በእንባና በእምነት ምጠይቀዋ ተትቼ እድሉን ለሌላ በቅርበት ለማቀው ሰው ሰጠ ቀንቼ አደለም ግን እንዴት እኔስ እኔስ ሁሌ ምጠይቀው ለምን አያረግልኝም ለማመስገን እራሱ ልቤ አይከፈትም ከፈጣሪ ጋር ግብግብ ልገጥም አደለም ግን ለምን ለምን ሚለው ጭንቅላቴ ውስጥ ጥያቄ ይፈጥራል ለምንድነው ወይ እኔ የመንፈሳዊውን አለም አልተረዳሁትም ወይ ፈጣሪ እኔን አላየኝም ንገሩኝ ምታውቁ ፕሊስ??
Sep 06, 2026Alew neger egziabher endi abzto zm kale
Sep 06, 2026