OLA388
#society
Ask anything ይህ ቻናል ብዙ ነገር ያገኘሁበት የምወደው ቻናል ነው Telegram በገባሁ ቁጥር ቼክ የማደርገው ነው አሁን Botu ከተቀየረ በኋላ ግን አስጠልቶኛል ለመጠየቅም ለማውራትም ኮመንት ለማድረግም የማይመች ሆኗል ይህ ሃሳብ የብዙ ሰው ይመስለኛል እና ባለቤቶቹ እንደበፊቱ ቀላል እና አመቺ አድርጉት
Sep 06, 20265 engagements
Ask anything ይህ ቻናል ብዙ ነገር ያገኘሁበት የምወደው ቻናል ነው Telegram በገባሁ ቁጥር ቼክ የማደርገው ነው አሁን Botu ከተቀየረ በኋላ ግን አስጠልቶኛል ለመጠየቅም ለማውራትም ኮመንት ለማድረግም የማይመች ሆኗል ይህ ሃሳብ የብዙ ሰው ይመስለኛል እና ባለቤቶቹ እንደበፊቱ ቀላል እና አመቺ አድርጉት
Sep 06, 2026ትክክል ነህ። ብዙ ጊዜ ይሄ ተጠይቀዋል ግን ወደ ድሮው ቦት ሲስተም ለመመለስ ፍቃደኛ አይደሉም። የድሮው ለአጠቃቀም አመቺ ነበር። አሁን ከቀየሩት በዋላ ለጥያቄዎች ሚሰጡ መልሶች ቀንሰዋል። እኔ እራሱ መልስ ለመስጠትና መልስ ለማየት ያለኝ ተነሳሽነት ቀንሷል በእዲሱ ፊቸር የተነሳ። በጣም ቀርፋፋና ለአጠቃቀም ቀላል ኡይደለም አዲሱ ፊቸር። ወደበፊቱ ቢቀይሩት መልካም ነበር። አሁን ሰዉ ወደ vent here ፊቱን ማዞር ጀምሯል።
Sep 07, 2026Isuko English bcha hone gn lemn? Vent here
Sep 30, 2026Change is necessary bro
Sep 06, 2026ልክ ነህ
Sep 07, 2026Nah man this is far better than before
Sep 06, 2026