BlackZebra1114.5
#personal
ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰብ በቅንነት መልሱልኝ እስኪ የሰው ባህሪ ወይም ልማድ ይቀየራል ብላችሁ ታስባላችሁ? እኔ በተፈጥሮዬ እዩልኝ ስሙልኝ የምል ሰው ነኝ በቃ ያለችኝን ነበር እወቁልኝ እላለሁ ትንሽ ቆይቶ ይፀፅተኛል በምን ላስተካክለው ትንሽ ደስታ ያሰክረኛል ትንሽ ሀዘንም ይሰብረኛል ወንድ ልጅ እንደዚህ መሆን የለበትም ግን ማስተካከል አልቻልኩም እስኪ እንደ እኔ አይነት ባህሪ ያላችሁ በምን አስተካከላችሁት Please help me 🙏🙏🙏
Sep 06, 20265 engagements