ካለው ሀገርኛ የቴሌኮም ኮኔክሽን አንፃር ይህ አዲሱ የ አፕ አካሄድ በፍፁም አዋጭ አይደለም :: የምትስማም/የማትስማሙ ብዬ መልክ አልሰራም እውነታው ስለሚያሳይ:: አድሚን/ቦስ ሪቨርስ ኢት😏.. መወያየት ከሆነ ዘንዳ መሰቃየት ልክም አይደል ኮኔክሽን እክል ባለበት ሁናቴ::
Sep 05, 2026ምንም አይመስጥም!👎 እኔም ካበላሹት(እናስተካክለው ብለው ይሁን እንጃ) በኋላ እንደቀሞው ገባ ገባ ማለቱን ካቆምኩ ቆየሁ.. ያንተን ኖትፊኬሽን አይቼ መግባቴ ነው
Sep 05, 2026(edited)