#personal
ሰላም guys እኔ Dv በትዳር ሞልቼ ነበር እና ሊወጣ 5day ነው የቀረው እና ግን ችግሩ ስሞላ ሳላስበው የልደት ቀኔን ተሳሳትኩ July 23 ሚለው July 16 ብዬ ሞላው ይሄ ማለት passporta ላይ እና ልደት ካርዴ ጋር ካለው አይመሳሰልም ድንገት የእድል ጉዳይ ሆኖ ቢወጣ ችግር ያመጣ ይሆን ወይስ passportan እና የልደት ካርዴን መቀየር ችላለሁ? Tell me guys
Apr 27, 20258 engagements