Guys yehone genzeb make mareg felgalew enem familim financially betam struggle eyaderegin new yalenew online lay skill lememar asbalew neger gn demo kalehubet tmirt gar yigacbignal ene ye pharmacy temari negn ena tmrtu busy yadergal, ene demo besu መስራት አልፈልግም አኔንጃ ብቻ ምን ማረግ እንዳለብኝ አላቅም እስቲ ይሆነ ነገር በሉኝ 🙏
Apr 27, 2025መለወጥ ከፈለክ እራስህን ምርጫ አልባ አድርግህ ግባበት የ pharmacy ትምህርቱን ትተህ crypto / forex skill develop ብታደርግ ጎን ለጎን የሆነ family መደጎሚያ ስራ ከያዝክ አለቀ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ የእናትህን ሳቅ ምታይበት ቀን ሩቅ አይሆንም ግን መሀል ሰፉሪ አትሁን አንዱን ምረጥ የመረጥከው ላይ ገገማ ሁንበት!
Apr 27, 2025