Urgent ሰላም ቤተሰብ አትለፉት በጣም ያስጨነቀኝ ነገር ስለሆነ በኔ ቦታ ሆናችሁ እናንተ ምን እንደምቶስኑ ንገሩኝ🙏 አንድ አዲስ እየተመሰረተ ያለ ድርጅት አሁን የመንግስት ከምሰራበት የ14 ሺ ብር ኔት ጭማሬ ደሞዝ አገኘዉ። እና ከዚህ ለቆ ለመሄድ ካሳሰቡኝ ነገሮች አንዱ ትራንስፖርት ነዉ። አዲሱ ድርጅት ሰርቪስ የለዉም። ስራዉ ደግሞ ብዙ ግዜ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ይፈልጋል። ሌላዉ ምግብ። የአሁኑ ስራ ቦታዬ ምግብ ቺፕ ነዉ ለሰራተኛ በርካሽ ይቀርባል። አዲሱ ጋ ግን ያዉ ቦሌ ነዉ አስቡት። የመጨረሻዉ የምሄድበት አዲሱ መስሪያ ቤት አዲስ ስለሆነ ምናልባት ገበያዉ ላይ ባይቆይ እና የመዘጋት እጣ ፈንታ ቢኖረዉስ ብዮ አሰብኩ job security ጉዳይ ማለት ነዉ። እናንተ ብትሆኑ ምን ታረጋላችሁዐበቅንነት መልሱልኝ። ከሄዳችሁም በስንት ብር ደሞዝ ጭማሬ ትሄዳላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Sep 05, 2026transport yaw hezbu endemihonew new mthonew ke comfort zone wuta normal new mgb demo absleh meblat new demo bizegas endalkew biyadg demo arif edget yhorhal antem
Sep 05, 2026