#personal#family
ሁላቺሁም እንዴት ናቺሁ የክፍለሀገር ልጅ ነኝ አዲስ ከመጣሁ 4 ዓመት ሆነኝ እና ሰሞኑን እናቴ አየደወለቺ አሞኛል ለበዓል ካልመጣህ ብሞትም አትመጣም እያለቺኝ ነዉ እኔም በጣም ናፍቃኛለች ግን 1 ብርር እንኮን የለኝም(የባስ ትኪት መቁረጫ የለኝም) የቤት ክራይ እራሱ የምከፍለዉ አጥቼ ሰዉ ጋ ነዉ ያለሁት እና ምን አንደማደርግ ግራ ገብቶኛል እስኪ ምን ላድርግ አማክሩኝ ብቻዬን ተቸነኩኝ
Sep 04, 20266 engagements