ጥያቄ ለክርስቶስ ተከታዮች ወንድም እና እህቶቼ 1 ጥያቄ እቺን ሰሞን በውስጤ እየተመላለሰ ነው። ጥያቄዬም, በህይወት ዘመናቸው በምንም ሁኔታ ወንጌል ሳይሰሙ በጌታ ሳያምኑ የሚሞቱ ሰዎች ይድናሉ?ወይስ ይጠፋሉ? ጥፋቱ የእነርሱ ነው ? በማስረጃ ብትመልሱልኝ
Apr 27, 2025አምላክን የማያውቁ በህሊናቸው አምላክ ይዳኛሉ! According to the bible! ሶ ማመንህ ሳይሆን ማተር ሚያደርገው ስራህ ነው😂
Apr 27, 2025