Anonymous
#relationships#personal#family
ሕይወት ትርጉሟ ምንድን ናት እናንተ ጋር? እስኪ መልሱልኝ በቅንነት, ሕይወታቹን ደስተኛ የምታደርጉት በምንድነው Spiritual የሆነ ነገር አትንገሩኝ ከዛ ወጣ ብላቹ እስኪ አስረዱኝ ትርጉሟን🙏 ገንዘብ ታገኛላቹ ማድረግ ያለባቹን ታደርጋላቹ ገንዘቡ ያልቃል አሁንም ገንዘቧን ፍለጋ ትሰራላቹ የምትፈልጉት ቦታ ላይ ታደርጋላቹ አሁንም ያንን ለማምጣት ትሰራላቹ Recycle ይደጋገማል, So ይሄ ምን ያጓጓል እ?? እስኪ አስረዱኝ በቅንነት
Sep 04, 20266 engagements