Anonymous
#philosophy#society
ካለፈው እና ካሁኑ ትውልድ የትኛው ይሻላል? ዝምብሎ የድሮ አድናቂ mindset ያለቹ ሰዎች አላችሁ ሁሌ ያለፈ በማዳነቅ ያሁኑን በማድቀቅ ምትረኩ እሱን አደለም የፈለኩት።በተቃራኒውም አላችሁ እናንተም ተውን። በ Reason እንደሚያስብ ሰው እናውራ።
Sep 03, 20262 engagements
ካለፈው እና ካሁኑ ትውልድ የትኛው ይሻላል? ዝምብሎ የድሮ አድናቂ mindset ያለቹ ሰዎች አላችሁ ሁሌ ያለፈ በማዳነቅ ያሁኑን በማድቀቅ ምትረኩ እሱን አደለም የፈለኩት።በተቃራኒውም አላችሁ እናንተም ተውን። በ Reason እንደሚያስብ ሰው እናውራ።
Sep 03, 2026Take what you want from both and live your life don't enter any debate 🌷
Sep 03, 2026በምን ነው የሚሻሉት ?
Sep 03, 2026