ነፃ ፈቃድ ሰው እድገቱን፣ ወላጆቹን፣ አከባቢውን መወሰን ሳይችል ተወልዶ፤ ተፈጥሮው፣ የሚያየው፣ የሚሠማው፣ የተማረው በእኩል መጠንም ያላየው እና ያልተማረው የሱን ይሁንታ ሳይጠብቁ ፍላጎቱን፣ ፀባዩን፣ አስተሳሰቡን (የድርጊቶቹን መንስኤዎች) እነዚህም ማንነቱን አበጅተው ከጨረሱ በኋላ፤ ድርጊቱ ላይ ብቻ አተኩሮ ያለጫና ነው የፈፀመው እና ነፃ ፈቃድ አለው ማለት ፍርደ-ገምድልነት አይደለም? ከማንነት በላይ ጫና አለ? ለሰው ከሰው ተፈጥሮ የሚበልጥ እስር-ቤት ከቀንተቀን ህይወቱ የሚጠብቅ ሰንሰለት አለ? እንደ የትኛውም እንስሳ እግራችንን መምራታችን ነው ነፃ ፈቃድ? ለጥፋታችን ተጠያቂው አሠራራችን አውቆ አለመፈጠር፣ ለሕዋሶቻችን ወንፊት አለመኖሩ፣ የአእምሯችን ደባል እንጂ ባለቤት አለመሆናችን አይደለም? አዳም በፍሬ መታለሉ ስለፈጣሪው የሚለው አይበዛም? ተፈጥሯችንስ ውስጥ የሌለውን ከየት እናመጣዋለን?
Apr 26, 2025You probably know this but ye other sidu argument bzu gze yemimetaw ke haymanotegnoch new... Ye non existence of freewill argument ewnet bihon yeminorew consequence lay yatekuralu. Mainly Morality lay...lelagnaw Weak argument demo smetachn lay bcha yetemeserete new. " Gn eko wusanen be mrchaye swesn eyayehu new" aynet neger....yhe argument Rationalitinm useless yaregewal, lemn maseb maselase, mawtat mawred yasfelgal? Anyways huletunm liyasmam yemichn Compatibilism yemibal hasab ale. Kegna kutitir wuchi yetewesenu wusanewoch binorum, enesu yhonu zend kaltegededn( yehone sew shgut dekno eskalasferaran) yehone yehal yemewesen netsanet alen new yemilewu.
Apr 27, 2025