Hi guys i'm 21 and 3year university student and my family forced to have bf and they're ready for to hear my marriage, nowdays i think i'm also ready to date my future husband,girls plse help me what does u do when ur qualification doesn't met forthat reason i can't find my type so what's u're recommendation
Apr 26, 2025ሴት ነሽ ተረጋግተሽ አስቢ…ተመረቂ ስራ ያዢ የወደድሽዉን ሰዉ አግቢ። ቤተሰቦችሽ ባንቺ ህይወት ምን ያህል ጣልቃ መግባት እንዳለባቸዉ ካሁኑ አሳዉቂያቸዉ። ብታገቢም ብጥብጥ የሚፈጠረዉ በቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ነዉ። ይህን የምመክርሽ ሴት ነኝ። 33 አመቴ ነዉ አላገባሁም አልወለድኩም። በሌላዉ ዘርፍ ግን ስኬታማ ነኝ። መቻኮል እኛ ሴቶችን ገደል ይከተናል። እኔም እንዳንቺ 20 ቤቶች ላይ ተጣድፌ ነበር። ግን አይምሮዬ አልበሰለም ነበር። ባገባም እፋታ ነበር። ላንቺ የምመክርሽ ስራ ቀድሞ መያዝ፣ የምትወጂዉን ሰዉ በደንብ ማጥናት እና ዉስጥሽ ሲፈቅድ ማግባትን ነዉ። እንደኔም አትቆይ ግን በቤተሰብ ግፊት አትቻኮይ።
Apr 26, 2025