ሰላም የሆነ ነገር አንድታማክሩኝ ነበር የዛሬ 6ወር 45ኪ.ግ ነበርኩ አሁን ግን ምን እንደሆነ ባላቅም 77 ሆንኩ እቤቴ ስፖርት ስሰራ ጭራሽ ከፍ አለ ዳይት ጀመርኩ እሱም አልሆነም ሰው ሁሉ አርግዛ ነው እያለ ያወራል በዛ ላይ የhigh school ተማሪ ነኝ እንኩአን እንደዚ ሆናችሁ ተማሪ ማይለው የለም እና መፍትሄ ፈልጉልኝ🙏 እባካችሁ ትምህርት ቤት ሁላ መሄድ አስጠልቶኛል ሁሉም ስለኔ ነው ሚያወራው
Apr 28, 2025