LitheMarlin6924.5
#education
ከተመረኩ 2 አመት ሆኖኛል እና አሁን በስራ ላይ እገኛለሁ እና ብዙ ሰው ማስተርስ እንድማር ይመክረኛል እና መማሩ ምን ጥቅም አለው? ከእውቀት እና ሙያ አንጻር ምንም የተሻለ ነገር እንደሌለው አውቃለሁ ከዛ ውጭ ምን value አለው? እየተማራችሁ ያላችሁ እና የጨረሳችሁ እስኪ ምከሩኝ ምዝገባ ሳይቆም እንድመዘገብ🙏
Sep 03, 20261 engagements