Sewoch hulu አብን endemiyakebrut ወልድን yakbrut zend frdn hulu ለወልድ sexew enji አብ be and sew enkuan ayferdm ዮሀንስ 5÷23 Protestantoch kmtamnubt hasab ga endat yhedal ehe ngr በቅንነት መልሱልኝ
Apr 26, 2025Protestant እኮ ኢየሱስ እንደምፈርድ ያምናሉ። የኢየሱስ አማላጅ ነው ስሉ እኮ ደሙ ዛሬ ትኩስ ነው ዛሬም ምህረት በኢየሱስ በኩል ነው አሁንም በአብ ፊት ስለኛ የምታየው ኢየሱስ ነው እያሉ ነው። ስለ ምልጃ ከፈለክ https://youtu.be/vdqGR6blis4?si=WZVeQ2s6qWSzaBWO
Apr 26, 2025